የኦሮምያ ክልል ፕሬዚዳንት ጥሪ

Your browser doesn’t support HTML5

የኦሮምያ ክልል ፕሬዚዳንት ጥሪ

የኦሮምያ ወጣቶች “የጠቅላይ ሚኒስትሩን ፈለግ እንዲከተሉ” ሲሉ የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ጥሪ አቀረቡ።

ጉዳዩን አስመልክቶ ለአሜሪካ ድምጽ ማብራሪያ የሰጡት የክልሉ ቃለ አቀባይ አቶ ኃይሉ አዱኛ "ጥሪው የተላለፈው በመካሄድ ላይ ስላለው ጦርነት ብቻ አይደለም" ይላሉ።