ላሊበላ —
ነገ ለሚከበረው የገና በዓል ቁጥሩ የበዛ እንግዳ ላሊበላ መግባቱ ታውቋል።
በዓሉን ለማክበርና እንግዶችን ለማስተናገድ የሚያስችሉ ዝግጅቶች መደረጋቸውን የቅዱስ ላሊበላ ደብር አስታውቋል።
በዓሉ የከተማዋንና የአማራ ክልልን ምጣኔ ኃብት ከማነቃቃት በተጨማሪ በጦርነቱ የተጎዳውን ህብረተሰብ ሥነ ልቦና ለመጠገንም ጉልህ ሚና አለው ብለዋል የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።
Your browser doesn’t support HTML5