የአምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ

  • መለስካቸው አምሃ

አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

በአሁኑ ወቅት በትግራይ ክልል ከ3.8 ሚሊዮን የማያንስ ህዝብ ምግብ እና ምግብ ነክ ያልሆነ ሰብዓዊ እርዳታ እየደረሰው መሆኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።

በክልሉ በየትኛውም ክፍል ሰብዓዊ እርዳታ ለማድረስ ክፍት ቢሆንም የዓለም አቀፍ ተዋናይ ድርሻ ግን ከ30 በመቶ አላለፈም ሲል ሚኒስትሩ ገለጸ።

የሕዳሴው ግድብ ድርድር ወደፊትም በአፍሪካ ሕብረት አማካኝነት መቀጠል እንዳለበት የኢትዮጵያ መንግሥት አቋም እንደሆነም ሚኒስትሩ አስታውቋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የአምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ