ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በሳዑዲ ዓረቢያ

  • እስክንድር ፍሬው
ፎቶ ፋይል

ፎቶ ፋይል

የሳዑዲ ዓረቢያ መንግሥት ወደ ሀገራቸው የመለሰው የኮሮናወረርሽኝ ከተከስተ በኋላ ከፍ ባለ ቁጥር በየመን በኩል የገቡትን ስደተኞች መሆኑን በዚያ የሚገኙት የኢትዮጵያ አምባሳደር ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

የኮሮናወረርሽኝ ከመከሰቱ በፊት ከገቡትና ኑሯቸውን በዚያ ካደረጉት መካከል ግን የተመለሰ አለመኖሩን አምባሳደር አብዱላዚዝ አህመድ ጠቁመዋል።

እስካሁን በኮሮናቫይረስ እንደተያዙ ከተረጋገጠው 12 ሳዑዲ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን መካከልም የተመለሰ አለመኖሩን ነው የጠቆሙት።
ኢትዮጵያውያኑን ወደ ሀገራችው የመመለሱ ሥራ ለጊዜው መቆሙንም አምባሳደሩ አብራርተዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በሳዑዲ ዓረቢያ