በፖለቲካ ፓርቲዎች ላይ የሚደረጉ ገደቦች እንዲቆሙ ኢሰመኮ አሳሰበ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

በፖለቲካ ፓርቲዎች ላይ የሚደረጉ ገደቦች እንዲቆሙ ኢሰመኮ አሳሰበ

በፖለቲካ ፓርቲዎች የመሰብሰብ መብት ላይ፣ እየተደረጉ ያሉ ገደቦች እና በአባሎቻቸው ላይ እየደረሱ ያሉ እንግልቶች፣ በዘላቂነት ሊቆሙ ይገባል፤ ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አሳሰበ፡፡

በመሰብሰብ መብት ላይ ዕንቅፋት የሚፈጥሩ ተግባሮችን የመመርመር እና ተጠያቂነትን የማረጋገጥ ሓላፊነት የመንግሥት እንደኾነ ኢሰመኮ አስገንዝቧል፡፡

ዜጎች፣ የመሰብሰብ መብቶቻቸውን ተግባራዊ እንዲያደርጉ የማመቻቸት፣ ለተሳታፊዎች ጥበቃ እና ከለላ የመስጠት ግዴታም የመንግሥት እንደኾነ ኮሚሽኑ አስታውቋል፡፡

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።