የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ እንዲቋረጥ ካቢኔው የውሣኔ ሃሳብ አቀረበ

  • መለስካቸው አምሃ

የህግ ባለሙያ አቶ አምሃ መኮንን

አሁን በሥራ ላይ ያለው የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ እንዲነሳ የሚኒስትሮች ምክር ቤት መወሰኑ ተሰምቷል። ውሳኔው እንዲፀድቅም ለሕግ አውጭው አካል ለወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ መወሰኑ ታወቀ። የሕግ ባለሞያ አስተያየት አካተን ያጠናቀረውን ዘገባ​ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ እንዲቋረጥ ካቢኔው የውሣኔ ሃሳብ አቀረበ