ጠ/ሚ ዐቢይ በወቅታዊ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሁኔታ መግለጫ ሰጡ

  • መለስካቸው አምሃ

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከህግና ከህገ መንግሥት ሥርዓት ውጭ የመንግሥትን ሥልጣን ለመጨበጥ የሚሞክሩ ያሏቸውን ኃይሎች በብርቱ አሳሰቡ። መንግሥታቸው ሃገርንና ህዝብን ከጉዳት ለመጠበቅም ውሳኝ ያሉትን ዕርምጃም እንደሚወስድ በጥብቅ አስጠንቅቀዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ጠ/ሚ ዐቢይ በወቅታዊ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሁኔታ መግለጫ ሰጡ