አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካና እና ሕገ መንግሥታዊ ችግሮችን ለመፍታት መንግሥት አማራጭ ሃሳቦችን እየፈራ ነው ሲሉ የነፃነት እና እኩልነት ፓርቲ መሪ ተናገሩ።
መንግሥት በቂ የውይይት መድሮኮችን መፍጠር እንዳለበትም አሳሰቡ። እንዲህ ያሉ መድረኮችን በመክፈት ወደ ብሄራዊ መግባባት ለመድረስ ጊዜው አልመሸም አሉ።
መንግሥት በበኩሉ ለውይይት መድረኩ ክፍት እንደሆነ አስታወቀ።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የነፃነት እና እኩልነት ፓርቲ መግለጫ