ለመጭው ጊዜ የፖለቲካ መፍትሄ ሃሳብ ቀረበ

ፎቶ ፋይል፦ አቶ ዳውድ ኢብሳ

ኢትዮጵያ አሁን ያለችበትን ችግር ለመፋታት ፖለቲካዊ ሥምምነት ላይ መድረስ አስፈላጊ መሆኑን ትብብር ለህብረ ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፌዴራሊዝም ገልጿል።

ትብብሩ የሕገ መንግሥትና የመንግሥት ክፍተት እንዳይፈጠር ከመንግሥት የተውጣጣ የባለሙያዎች ስብስብ ምክር ቤት ክትትል እየተደረገበት ለመጭው አንድ ዓመት ሃገሪቱን እንዲመራ ሀሳብ አቅርቧል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ለመጭው ጊዜ የፖለቲካ መፍትሄ ሃሳብ ቀረበ