የፖሊዮ ክትባት መስጠት ተጀመረ

Your browser doesn’t support HTML5

የፖሊዮ ክትባት መስጠት ተጀመረ

በኢትዮጵያ ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች ለሆኑ ከ17 ሚሊዮን በላይ ሕፃናት የፖሊዮ ወይም ልጅነት ልምሻ ክትባት መሰጠት መጀመሩን የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ተወካይ ዶ/ር ሮዝማሪ ዲላሚኒ የፖሊዮ በሽታ አሁንም ኢትዮጵያን ጨምሮ በአፍሪካ ህፃናትን ለልምሻ ወይም ለአካል ጉዳት እያደረገ መሆኑን ተናግረዋል።

የዓለም የፖሊዮ ቀን በደቡብ እና በሲዳማ ክልል በአገር አቀፍ ደረጃ በሃዋሳ ከተማ የክትባት ዘመቻው በማድረግ ተጀምሯል።