ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ ከክልል ባለሥልጣናት ጋር ተወያዩ

ፎቶ ፋይል፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

የደቡብ ክልል የአመራር አባላት ኃላፊነታቸውን መወጣት ባለመቻላቸው የክልሉ ሰላምና አጠቃላይ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ በአክቲቪስቶች ተጠልፏል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወቀሳ አሰሙ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በየደረጃው ካሉ የክልሉ ባለሥልጣናት ጋር ያደረጉትን ውይይት ተከታትለናል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ ከክልል ባለሥልጣናት ጋር ተወያዩ