የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካዔል ጨምሮ የ38 ግለሰቦችን ያለመከሰስ መብት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ አነሳ።
በህወሓት ውስጥ አለ የተባለው የወንጀለኞች ብድን የሽብር ጥቃት ለመሰንዘር መረብ እንደዘረጋ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ።
ዓለማቀፉ ኅብረተሰብ የወንጀለኛው ቡድን ከሚነዛው የሀሰት መረጃ ራሱን እንዲጠብቅም ጥሪ አቀረበ።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
ምክር ቤቱ ዶ/ር ደብረፅዮንን ጨምሮ የ38 ግለሰቦችን ያለመከሰስ መብት አነሳ