የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መግለጫ

  • መለስካቸው አምሃ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን መግለጫ

ከአርቲስት ሃጫሉ ግድያ በኋላ ሥልሳ ሰባት ምዕመናኗ ሆን ተብሎ በተቀነባበረና በተደራጀ አሠራር ተገደሉብኝ ስትል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አቤቱታ አሰምታለች።

የኦሮምያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥትና ፌዴራሉ መንግሥት የኦርቶዶክስ ኢትዮጵያውያንን ሰብዓዊና የዜግነት መብቶች እንዲያስከብሩ አሳሰበች።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መግለጫ