የምርጫ ቦርድ ይፋ ያደረገውን የምርጫ ሰሌዳ በተመለከተ የፖለቲካ ፓርቲዎች አስተያየት

  • መለስካቸው አምሃ

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ባወጣው ረቂቅ የምርጫ የጊዜ ሰሌዳ የሚፈለገውን እንቅስቃሴ ለማድረግ እንደሚቸገር የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ/ኦፌኮ/አስታወቀ። የምርጫ ውሳኔውንም ወደ ፊት እንደሚያስታወቅ ገልጿል። ገዥው ፓርቲ ለምርጫው አስቻይ ሁኔታዎችን ለማስፋት እንደሚሰራ ቃል ገብቷል።

“ፍጽምነት ያለው የምርጫ ድባብ የለም” በሚል ምርጫን ማሻገር ችግር እንደማይፈታ ደግሞ ኢዜማ አስታውቋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የምርጫ ቦርድ ይፋ ያደረገውን የምርጫ ሰሌዳ በተመለከተ የፖለቲካ ፓርቲዎች አስተያየት