የኢትዮጵያ ምርጫ መቼ እንደሚካሄድ ተወሰነ

  • መለስካቸው አምሃ

ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ

ግንቦት 28/2013 ዓ.ም የስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ድምጽ የሚሰጥበት ቀን እንደሚሆን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣው ረቂቅ የጊዜ ሰሌዳ ይፋ አደረገ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ምርጫ መቼ እንደሚካሄድ ተወሰነ