አዲስ አበባ —
ስድስተኛው ሀገርቀፍ ምርጫ ከግንቦት መጨረሻ እስከ ሰኔ መጀመሪያ ባለው ጊዜ ለማድረግ መታቀዱን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።
ምርጫው በመላው ሃገሪቱ ከ50 ሺህ በላይ በሚሆኑ ምርጫ ጣቢያዎች እንደሚካሄድም የቦርዱ ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ ወይዘሪት ሶሊያና ሽመልስ አስታወቁ።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
6ኛው ሀገርቀፍ ምርጫ - በኢትዮጵያ