ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ውስጥ ድርቅ ተከሰተ

Your browser doesn’t support HTML5

ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ውስጥ ድርቅ ተከሰተ

በደቡብ ክልል የበልግ እና የመኸር ዝናብ እጥረት በመፈጠሩ በአምስት ዞኖችና በአራት ልዩ ወረዳዎች ውስጥ ድርቅ መከሰቱን የክልሉ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል።

በድርቁ ምክንያት እስካሁን ለምግብ እጥረት ከተጋለጠው ከአንድ ሚሊየን ሦስት መቶ ሺህ ሰው በተጨማሪ ለሁለት ሚሊየን አራት መቶ ሺህ ተረጂ እህል እየታደለ እየተደረገ መሆኑን ኮሚሽነር ጋንታ ጋምአ ገልፀዋል።