አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በወቅታዊ ጉዳይ

  • መለስካቸው አምሃ

ፎቶ ፋይል፦ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የሃገሪቱ መንግሥት ለሰብዓዊ መብት ቅድሚያ እንደሚሰጥና ሰብዓዊ አያያዝን በተመለከተ ለውጭም ሆነ ለሃገሪቱ ዜጎች መንግሥቱ ሙሉ ኃላፊነት እንደሚወሰድ ለዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አስታወቁ።

ራሱን የሚያከብር ማንም መንግሥት ብሄራዊ ጥቅሙን አሳልፎ እንደማይሰጥ እና ወንጀለኞችን ለህግ የማቅረብ ጉዳይ የውስጥ ጉዳይ እንደሆነም አስገነዘቡ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡

Your browser doesn’t support HTML5

አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በወቅታዊ ጉዳይ