ኮቪድ-19 በኢትዮጵያ ዘጠና ቀን ሆነው

ፎቶ ፋይል፦ የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት በአዲስ አበባ

የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ኢትዮጵያ ውስጥ ከተከሰተ ዛሬ ዘጠና ቀን ሞላው። በተለይ ከአራት ሳምንት ወዲህ በቫይረሱ የተያያዙ ሰዎች ቁጥር ከቀን ወደ ቀን በከፍተኛ መጠን እየጨመረ መመጣቱ ይታያል።

ለቫይረሱ መስፋፋት አንዱ ምክንያት የሚተላለፉ መልዕክቶች ሳይንሳዊ መንገድ አለመከተላቸው ነው ይላሉ አንዳንድ አስተያየት ሰጭዎች።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ኮቪድ-19 በኢትዮጵያ ዘጠና ቀን ሆነው