የኮቪድ-19 ሥጋት ያጠላበት የኢትዮጵያ ፖለቲካ

  • እስክንድር ፍሬው

የህግ ባለሞያዎቹ፦ አቶ ኤርሚያስ የማነብርሃን እና አቶ አዲ ደቀቦ

የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት አሁን ላለው ወቅታዊ ሁኔታ ምን የመፍትሄ ሐሳብ ይዟል።

ሃገር የኮሮና ወረርሽኝን በመሰለ አስቸኳይና አስገዳጅ ሁኔታ ውስጥ እያለች የምርጫ ጊዜ ሲደርስ በሥልጣን ላይ ያለው መንግሥት ዕጣ ፋንታ ምን ይሆናል? ሃገሪቱንስ ማን ይመራል?

ሕገ መንግሥቱን ያረቀቁ ሰዎች እንደዚህ ዓይነት መገጣጠም ሊፈጠር እንደሚችል አስበው ያስቀመጡት የመፍትሄ ሀሳብ ይኖር ይሆን?

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኮቪድ-19 ሥጋት ያጠላበት የኢትዮጵያ ፖለቲካ

Your browser doesn’t support HTML5

የኮቪድ-19 ሥጋት ያጠላበት የኢትዮጵያ ፖለቲካ