አዲስ አበባ —
በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት የሕገ መንግሥትና የፀረ ሽብር አንደኛ ችሎት ጥፋተኛ ባላቸው አምስት ሰዎች ላይ ከአምስት ዓመት እስከ ዕድሜ ልክ የሚደርስ ፅኑ እሥራት ቅጣት ውሳኔ ሰጥቷል።
ፍርድ ቤቱ ከፍርደኞቹ የቅጣት ማቅለያም ተቀብሏል።
ከሁለት ዓመት በፊት በመስቀል አደባባይ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ድጋፉን ለማሳየት ከአዲስ አበባና ከአካባቢዋ በወጣው ህዝብ ላይ ጥቃት ለማድረስና ለመበተን አቅደው ቦምብ ወርውረዋል በተባሉ አምስት፣ ሰዎች የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት የሕገ መንግሥት እና ፀረ ሽብር ወንጀል አንደኛ ችሎት ቀደም ሲል በጥፋተኝነት በፈረደባቸው ሰዎች ላይ ዛሬ የቅጣት ውሳኔ ሰጠ።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5