ባህር ዳር —
በማኅበራዊ ሚዲያ ትሥሥር ገጾች ላይ የሚሰራጩት ሃሰተኛና የጥላቻ መረጃዎችን ለመቆጣጠር መንግሥር መረጃ አጣሪ ተቋም ሊያቋቁም እንደሚገባ አንድ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የጋዜጠኝነትና ተግባቦት መምህርና አንድ ተማሪ ገለጹ።
መረጃ አጠቃቀምን አስመልክቶም ግንዛቤን የሚያዳብሩ ተከታታይ ሥልጠናዎችም መሰጠት እንዳለባቸው ነው ያሳሰቡት።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5