የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ ጉብኝት - በኢትዮጵያ

  • መለስካቸው አምሃ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድና የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ

ለሦስት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኢትዮጵያ የገቡት የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ በዛሬው ውሏቸው ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በጅማ የቡና እርሻ ውስጥ ውለዋል። የኤርትራው ፕሬዚዳንት የቡና ግብርናን በሃገራቸው ለማላመድ ያላቸውን ፍላጎት ገልፀዋል። ጅማ ዩኒቨርስቲንም ጎብኝተዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ ጉብኝት - በኢትዮጵያ