በክርስትና አማኞች የተከበረው የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭት ስጋት፣ በዓለም ዙሪያ ያሉ የዕምነቱ ተከታዮች በቤት ውስጥ እንዲቆዩ ወይንም አካላዊ ርቀት በመጠበቅ፤ በምስጋናና በፀሎት አክብረውት ውለዋል፡፡
የትንሳኤ በዓል
ትንሳኤ በዓል -ላስቬጋስ ኔቫዳ
ትንሳኤ በዓል - አሪዞና
ትንሳኤ በዓል - አሪዞና
ትንሳኤ በዓል - ላስቬጋስ
ትንሳኤ በዓል - ላስቬጋስ ኔጋቫዳ