አዲስ አበባ —
የአውሮፓ ህብረትና አባል መንግሥታቱ ኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመመከት የምታደርገውን ጥረት ለማገዝ ከ19 ቢሊዮን ብር ያላነሰ ገንዘብ ማንቀሳቀሱን በአዲስ አበባ የህብረቱ ሚሲዮን አስታውቋል።
ይህ ድጋፍ የተለያዩ ተቋማትን ከወረርሽኙ ተፅዕኖ ለመታደግ እንደዋለም ተገልጿል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የአውሮፓ ህብረት ድጋፍ ለኢትዮጵያ ፀረ ኮቪድ ጥረት