የፈረንጅ ገና - በዓለም ዙርያ

ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ የገና ዋዜማን በቅዳሴ እና በጸሎት በቅዱስ ጴጥሮስ ባሲሊካ ቫቲካን አርብ ታኅሣሥ 24 ቀን 2021 ሲያከናውኑ።

የፈረንጆች ገና ሸቀጣሸቀጥ ሱቁ ካርይሮ፤ ግብጽ 

ኢራቃዊቷ ክርስቲያን ሴት የገና ዋዜማ ቅዳሴ ላይ፤ በሴንት ቴሬሳ ቤተ ክርስቲያን በባስራ፤ ኢራቅ