አማራ ክልል ውስጥ ወደ ትምህርት የተመለሱት ከግማሽ በታች ናቸው

Your browser doesn’t support HTML5

አማራ ክልል ውስጥ ወደ ትምህርት የተመለሱት ከግማሽ በታች ናቸው

በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ምክንያት ትምህርት አቋርጠው ከነበሩት ወደ ሁለት ሚሊዮን የሚጠጉ ተማሪዎች እስካሁን ወደ ትምህርት ገበታ የተመለሱት 850 ሺ ብቻ መሆናቸውን የአማራ ክልላዊ መንግሥት አስታውቋል።

በሌላም በኩል የክልሉ መንግሥት ቃል አቀባይ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ዛሬ በሰጡት መግለጫ “የትምህርት ሚኒስቴር ካለፈው ዓመት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ጋር በተያያዘ ለቀረበው ቅሬታ የሰጠው ምላሽ የሚበረታታ ነው” ብለዋል ።

አስቴር ምስጋናው ተከታዩን ከባህር ዳር ዘግባለች።