የአፍሪካ የኢንተርኔት ግብይት እንቅስቃሴ እያደገ ነው

  • ቆንጂት ታዬ

Your browser doesn’t support HTML5

የአፍሪካ የኢንተርኔት ግብይት እንቅስቃሴ እያደገ ነው

በዓለም አቀፉ የኮቪድ-19 ወረርሺኝ ወቅት በዓለም ዙሪያ በአንዳንድ የአፍሪካ አካባቢዎችም ጭምር የኢንተርኔት ላይ ንግድ (ኢ-ኮሜርስ) እንቅስቃሴ ደርቷል።

የኢንዱስትሪው ተንታኞች የኢንተርኔት ላይ ግብይት በቀጣዮቹ ሦስትዓመታት ውስጥአሁን ካለበት ደረጃ ከግማሽ በሚበልጥ መጠን እንደሚያድግ ተንብየዋል።

ይህ የንግድ ዘርፍ በአህጉሪቱ ሊኖረው የሚችለውን አቅም ፈታኝ የሚያደርጉ ብዙችግሮች መኖራቸውን ጠቅሳ ሊንዳ ጊቭታሽ ከጆሀንስበርግ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።