በአሜሪካ መዲና የሚገኘው የኮሌጅ ሬዲዮ ጣቢያ ዜናና ሙዚቃ ሲያሰራጭ፣ የሥራ ልምድ ዕድልንም ይሰጣል

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በአሜሪካ መዲና የሚገኘው የኮሌጅ ሬዲዮ ጣቢያ ዜናና ሙዚቃ ሲያሰራጭ፣ የሥራ ልምድ ዕድልንም ይሰጣል

ዋሽንግተን የሚገኘው የሃዋርድ ዩኒቨርስቲ ሬዲዮ ጣቢያ (WHUR)፣ ከታሪካዊው የጥቁሮች ተቋም ከ50 ዓመታት በላይ ለመዲናዋ ሲያሰራጭ ቆይቷል።

በዩኒቨርስቲው ባለቤትነት የተያዘው የንግድ ጣቢያ ሙዚቃ፣ ዜና እና የትምህርት ዕድልን በተመለከተ ያሰራጫል።

የጥቁሮች ታሪክ በየዓመቱ በሚዘከርበት በያዝነው የካቲት ወር፣ የቪኦኤዋ ክሪስቲና ኬይሴዶ ስሚት ልዩ የሆነውን ጣቢያ ባልደረቦች አግኝታ አነጋግራለች፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።