የኦክላሆማ ግዛት ትምህርት ቤቶች የተማሪዎችን የኢሚግሬሽን ኹኔታ ለመመዝገብ ዐቅደዋል

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የኦክላሆማ ግዛት ትምህርት ቤቶች የተማሪዎችን የኢሚግሬሽን ኹኔታ ለመመዝገብ ዐቅደዋል

በዩናይትድ ስቴትስ የኦክላሆማ ግዛት ሕግ አውጭዎች፣ በሕዝብ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የተማሪዎችንና የወላጆችን የኢሚግሬሽን ኹኔታ መረጃን የማሰባሰብ ሥራ ለመጀመር የሚያስችለውን ዕቅድ እየተመለከቱ ናቸው።

በአንጻሩ አንዳንድ የአካባቢ ትምህርት ቤት ሓላፊዎች፣ የቀረበውን ሕግ ተፈጻሚ ለማድረግ ፈቃደኛ እንደማይኾኑ በመናገር ላይ ናቸው።

ስካት ስተርንስ ከኦክላሆማ ዳሪያ ቨርሺሌንኮ ተከታዩን ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።