በካልፎርኒያው ቃጠሎ ጉዳይ የኤዲሰን የኤሌክትሪክ አከፋፋይ ኩባንያ ተከሰሰ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በካልፎርኒያው ቃጠሎ ጉዳይ የኤዲሰን የኤሌክትሪክ አከፋፋይ ኩባንያ ተከሰሰ

በሎስ አንጀለስ ቃጠሎ የደረሰባቸው አካባቢዎች ነዋሪዎች በከተማይቱ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅራቢ ድርጅት ላይ ክስ እየከፈቱ ነው። አንዳንድ ነዋሪዎች ይህን በሎሳንጀለስ ከተማ ታሪክ ካሁን ቀደም ከደረሱ እጅግ አውዳሚ ቃጠሎዎች ሁሉ የከፋው መሆኑ የተነገረለትን ቃጠሎ የቀሰቅሰው የኤሌክትሪክ እሳት መሆኑን የሚያሳዩ ናቸው ያሏቸው የቪዲዮ ምስሎች አሏቸው።

አካባቢውን ተዘዋውራ የጎበኘችው አንጀሊና ባግዳሳሪያን ነዋሪዎችን አነጋግራ ያደረሰችንን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።