በካልፎርኒያ ሰደድ እሳት የወደሙና የተረፉ ቤቶች

Your browser doesn’t support HTML5

በካልፎርኒያ ሰደድ እሳት የወደሙና የተረፉ ቤቶች

በሰደድ እሳትና አደገኛ አውሎ በተጠቃው ካልፎርኒያ ግዛት እስከ አኹን 27 ሰዎች ሞተዋል። እስከ 15 ሺሕ የሚገመቱ ቤቶችንም አውድሟል።

አንድ መቶ ሺሕ ነዋሪዎች ቤታቸውን ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ ተላልፏል።

የአሜሪካ ድምጽ የሎስ ኤንጀለስ ዘጋቢ ዳንኤል አርጋው ይኽ ሰደድ እሳት ወደ አመድነት ወደቀየራቸው ሁለት መንደሮች ተጉዞ የተመለከተውን አጋርቶናል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።