በሶማሌ ክልል ጸጥታ ኃይሎች እና በጎሣ ታጣቂዎች ግጭት በርካታ ሰዎች መሞታቸው ተገለፀ

ኢትዮጵያ ካርታ

Your browser doesn’t support HTML5

በሶማሌ ክልል ጸጥታ ኃይሎች እና በጎሣ ታጣቂዎች ግጭት በርካታ ሰዎች መሞታቸው ተገለፀ

በኢትዮጵያ የሶማሌ ክልል የጸጥታ ኃይሎች እና በክልሉ ዳአዋሌ መንደር የሚንቀሳቀሱ የጎሣ ታጣቂዎች መካከል ለሦስተኛ ጊዜ በተቀሰቀሰ ግጭት በርካታ ሰዎች መሞታቸውን ባለሥልጣናት አስታወቁ።

የመጀመሪያዎቹ ሁለት ውጊያዎች የተካሄዱት ባለፈው ሳምንት ረቡዕ እና አርብ ሲሆን፣ ከሁለቱም ወገኖች ሰዎች መሞታቸው እና ትላንት ረቡዕ በተካሄደው ውጊያ ቁጥራቸው የበዛ ሰዎች መገደላቸው ተገልጿል፡፡

የአፍሪካ ቀንድ ዘጋቢ ሃሩን ማሩፍ ያደረሰን ያደረሰን ዘገባ ነው፡፡