ኬንያ በሴቶች ላይ ያነጣጠሩ ከ7ሺህ በላይ ጾታዊ ጥቃቶች መመዝገቧን አስታወቀች

  • ቪኦኤ ዜና

ፎቶ ፋይል፦ በኬንያ የሴቶችን ግድያ በመቃወም ተቃዋሚዎች ባነሮችን እና መፈክሮችን በማሰማት በምዕራብ ኬንያ ኤልዶሬት ጎዳናዎች ላይ በኬንያ፣ እአአ መስከረም 13/2024

የኬንያ መንግሥት ካለፈው ዓመት መስከረም ወር አንስቶ ባለው ጊዜ ከ7 ሺህ በላይ ወሲባዊ እና ጾታዊ ጥቃት መመዝገቡን አስታውቋል። ከነዚህ ውስጥ 100 የሚሆኑት ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች እና ልጃገረዶች የተመዘገቡት ደግሞ በዚህ ዓመት፣ ከነሐሴ ወር ወዲህ ባለው ጊዜ ነው። ይህን ተከትሎ የኬንያ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት የሴቶችን እና ልጃገረዶችን ጥቃት የሚከላከል ልዩ የጸጥታ ቡድን ማቋቋሙን አስታውቋል።

መሐመድ ዩሱፍ በዚህ ዙሪያ ያደረሰንን ዘገባ፣ ስመኝሽ የቆየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች።

Your browser doesn’t support HTML5

ኬንያ በሴቶች ላይ ያነጣጠሩ ከ7ሺህ በላይ ጾታዊ ጥቃቶች መመዝገቧን አስታወቀች