በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የሐሰተኛ መረጃዎችን ስርጭት ለማስቆም እየተሞከረ ነው 

Your browser doesn’t support HTML5

በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ጎማ ከተማ ውስጥ አንድ የጋዜጠኞች ስብስብ በሕክምና ዙሪያ የሚሰራጩ እና ከፍተኛ ጉዳት የሚያስከትሉ ሐሰተኛ መረጃዎችን ለመዋጋት ጥረት እያደረገ ነው። የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ዛነም ኔቲ ዛኢዲ ከጎማ ያደረሰንን ዘገባ፣ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።