የደቡብ ኢትዮጵያ መምህራን በተጓዳኝ ሥራዎች ላይ እየተሰማሩ ነው

Ethiopia, satellite B - dark glow

Your browser doesn’t support HTML5

የደቡብ ኢትዮጵያ መምህራን በተጓዳኝ ሥራዎች ላይ እየተሰማሩ ነው

በደመወዝ አለመከፈል፣ መዘግየትና መቆረጥ የተነሳ ችግር ውስጥ መግባታቸውን ለአሜሪካ ድምጽ የተናገሩ መምህራን፣ ኑሯቸውን ለመደጎም ጫማ መጥረግን ጨምሮ፣ ከዘርፋቸው ውጪ በሆኑ ሌሎች ሥራዎች ላይ እየተሰማሩ መኾኑን ለአሜሪካ ድምጽ ገለጹ።

ሦስት ዐዳዲስ ክልሎች ካለፉት ሁለት ዓመታት ወዲህ፣ ችግሮች እያጋጠሟቸው እንደሚገኙ ያረጋገጠው ትምህርት ሚኒስቴር በበኩሉ፣ ችግሩ በበጀት እጥረት ምክንያት የተፈጠረ መኾኑን ለአሜሪካ ድምጽ አስታውቋል።

የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበርም በደቡብ፣ በደቡብ ምዕራብ እና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች የሚገኙ መምህራን ችግር ላይ መኾናቸውን ጠቅሶ፣ መፍትሔ ለመፈለግም ከክልሎቹ ኃላፊዎች ጋራ መነጋገሩን አመልክቷል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።