የ29ኛው አየር ንብረት ጉባዔ ድርድሮች

Your browser doesn’t support HTML5

የ29ኛው አየር ንብረት ጉባዔ ድርድሮች

በ29ኛው ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉባዔ፣ አፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ የሚያስከትላቸውን ችግሮች ለመቋቋም 1.3 ትሪሊየን ዶላር እንደሚያስፈልጋት ገልጻ ብትሟገትም፣ የበለጸጉ ሀገራት በዓመት 300 ቢሊየን ዶላር ብቻ ለመስጠት ቃል ገብተዋል። የድርድሩ ሂደት ምን ይመስል ነበር? ታዳጊ ሀገራትስ በራሳቸው ምን ማድረግ ይጠበቅባቸዋል?

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የቪዲዮ ፋይል ያገኛሉ)