Your browser doesn’t support HTML5
ትራምፕ ቀዳሚ የውጭ ፖሊሲ ግባቸውን በጋዛ እና በዩክሬን ጉዳይ አድርገዋል
ትራምፕ “ቅድሚያ ለአሜሪካ” ከሚለው መርሃቸው ጋር ወደ ዋይት ሃውስ ለመመለስ ከገቡት ቃል ያለፈ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ በመጪው አስተዳደራቸው ምን እንደሚመስል እስካሁን ዝርዝር መረጃ አልሰጡም።
ይሁንና በምርጫው ማሸነፋቸውን ተከትሎ ከተለያዩ መሪዎች ጋር ባደረጓቸው የመጀመሪያ ንግግሮች፤ በመካከለኛው ምስራቅ እና በዩክሬን እየተካሄዱ ያሉትን ግጭቶች በፍጥነት ለማስቆም የገቡትን ቃል እውን የሚያደርጉበት ማቀዳቸውን ይጠቁማል።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው ዘገባ ያገኛሉ)