ባለፈው ማክሰኞ ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም. በሰሜን ጎጃም ዞን፣ ዝብስት ከተማ አርጌ በምትባል የገጠር ቀበሌ ላይ ተፈፀመ በተባለ የድሮን ጥቃት በትንሹ 43 ሰዎች መገደላቸውን፣ ነዋሪዎችና የጤና ተቋማት ምንጮች ገለፁ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
በሰሜን ጎጃም ተፈፀመ በተባለ የድሮን ጥቃት በትንሹ 43 ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ
ሆኖም፣ በአካባቢው፣ በመንግሥት ኃይሎችና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚደረግ በአካባቢው ግጭት እንዳልነበር ነዋሪዎቹ ተናግረዋል።
በጉዳዩ ላይ ከመንግሥት ባለሥልጣናት ምላሽ ማግኘት አልቻልንም።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።