እስያውያን የዩናይትድ ስቴትስ አጋሮች ዶናልድ ትራምፕ በማክሰኞው ዕለት ምርጫ ሙሉ ለሙሉ በማሸንፋቸው የእንኳን ደስ አሎት መልዕክት እየላኩ ይገኛሉ፡፡ ይሁን እንጂ ብዙ እስያውያን ‘ቅድሚያ አሜሪካን’ የተሰኘው የውጭ ፖሊሲያቸው ምን ሊሆን እንደሚችል ስጋት አጭሮባቸዋል፡፡
የአሜሪካ ድምጹ ቢል ጋሎ ከሲኦል ደቡብ ኮሪያ ያደረሰንን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
Your browser doesn’t support HTML5
እስያውያን የትራምፕ ሁለተኛ አገዛዝን በስጋት እየተጠባበቁ ነው