ሪፐብሊካኖቹ ሕገ መወሰኛውን ከአራት ዓመታት በኋላ ተቆጣጥረዋል

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ሪፐብሊካኖቹ ሕገ መወሰኛውን ከአራት ዓመታት በኋላ ተቆጣጥረዋል

በአሜሪካ ምርጫ የሪፐብሊካን ፓርቲው የሕግ መወሰኛ ሸንጎውን ወይም ሴኔት በበላይነት ተቆጣጥሯል። ይህም በድጋሚ ፕሬዝደንታዊ ፉክክሩን ላሸነፉት ዶናልድ ትረምፕ፣ ያቀዷቸውን የሕግ ለውጦች ለማድረግ ቁልፍ የሆነ መሣሪያ ይሰጣቸዋል።

የቪኦኤ የኮንግረስ ዘጋቢ ካትሪን ጂፕሰን የላከችው ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።