አሜሪካ ምርጫ ላይ ነች - የመራጮች አስተያየት

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

አሜሪካ ምርጫ ላይ ነች - የመራጮች አስተያየት

በሚልየን የሚቆጠሩ የአሜሪካ መራጮች፣” ቀጣይ የአሜሪካ መሪ የሚሆኑት ምክትል ፕሬዝዳንት ካማላ ሃሪስ ወይም የቀድሞ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ?” የሚለውን ለመወሰን ዛሬ ማክሰኞ ድምፅ በመስጠት ላይ ናቸው።

የተወሰኑትን አስተያየት ጠይቀናል ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።