አሜሪካ በታሪኳ በርካታ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ብታስተናግድም፣ ዲሞክራቶች እና ሪፐብሊካኖች የገነኑበት የሁለት ፓርት ሥርዓት የፖለቲካ ሂደቱን በበላይነት ይመራል። አሌክስ ገንድለር በዚህ ዙሪያ ያጠናቀረውን ትንታኔ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።