የፖለቲካ ዝንባሌ ምንም ይሁን ምን፣ ምርጫ ሲቃረብ፣ የጭንቀት መጠን እንደሚጨምር የአሜሪካ የሥነ-ልቦና ባለሞያዎች ማህበር ያመለክታል። የማያቋርጥ የዜና ስርጭት፣ አስጨናቂ ክርክሮች እና ለሀገሪቱ የወደፊት እጣ ፈንታ የሚኖር ስጋት፣ ሁሉም በአይምሮ ጤና ላይ ጫና ያሳድራሉ። አንዳንድ የሥነ ልቦና ባለሞያዎች ታዲያ ችግሩን 'ከምርጫ ጋር የተያያዘ የጭንቀት ህመም' ሲሉ ይጠሩታል።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው የቪዲዮ ፋይል ያገኙታል)