የስድስተኛው የታላቁ የአፍሪካ ሩጫ ቅኝት

Your browser doesn’t support HTML5

የስድስተኛው የታላቁ የአፍሪካ ሩጫ ቅኝት

በዋሺንግተን ዲሲ እና አካባቢው የሚኖሩ ትውልደ አፍሪካዊያን፣ የአህጉሪቱን የአትሌቲክስ ስኬት እና ታሪክ እየዘከሩ፣ አብሮነታቸውን ያድሱበት ዘንድ ያለመው ዓመታዊው "ታላቁ የአፍሪካ ሩጫ" በሳምንቱ መገባደጃ በአሌክሳንድሪያ ቨርጂኒያ ተከናውኗል።

ከስፖርት መድረክነት ባሻገር ትውልደ ኢትዮጵያውያን በተለያዩ ሰብዓዊ ተልዕኮዎች ውስጥ ፊት መሪ እንዲሆኑ የሚያበረታታው መርሐ ግብር የተከናወነው ለስድስተኛ ጊዜ ነው።