Your browser doesn’t support HTML5
የሦስቱ መሪዎች ጉባኤ ‘በኢትዮጵያ ላይ ግፊት ለማድረግ ታልሞ የተካሄደ ሊሆን ይችላል’ ሲሉ አንድ የዐዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር ተናገሩ።
በዩኒቨርሲቲው የአፍሪካ እና እስያ ጥናት እና ምርምር ማዕከል ተባባሪ ፕሮፌሰር እና በአሁኑ ወቅት በዩናይትድ ስቴትሱ የዱክ ዩንቨርስቲ የአፍሪካ ጥናት ማዕከል መምህሩ ዶ/ር ሳሙኤል ተፈራ ተናግረዋል፡፡
ሁኔታው ኢትዮጵያን ከሶማሌ ላንድ ጋር የተፈራረመችውን ስምምነት ተግባራዊ እንድታደርግ የሚገፋፋ ሊሆን ይችላል ይላሉ፡፡ አስማማው አየነው ፕሮፌሰር ሳሙኤልን አነጋግሮ ተከታዩን አቀናብሯል፡፡