Your browser doesn’t support HTML5
ባይደን በ“ኸሪኬን ሚልተን” ምክንያት የውጭ ጉዞዎቻቸውን አዘገዩ
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዘዳንት ጆ ባይደን ወደ አንጎላ እና ወደ ጀርመን ሊያደርጓቸው የነበሩትን ጉዞዎች ሚልተን በተሰኘው የባህር ወጀብ (ኸሪኬን) ምክንያት ማራዘማቸውን ትላንት ማክሰኞ አስታወቁ።
ደቡብ ምሥራቃዊ የዩናይትድ ስቴትስ ግዛቶች በኸሪኬን ሔለን ከተመቱ በጥቂት ቀናት ተከትሎ ሚልተን ፍሎሪዳን ሊያጠቃ ነው። የአሜሪካ ድምጽ የኋይት ሐውስ ዘጋቢ ፓትሲ ዊዳኩስዋራ ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል።