በመጀመርያው የቃለ ምልልስ ክፍል የኢትዮጵያ የፋይናንስ ሚንስትር ድኤታው ዶክተር እዮብ ተካልኝ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር በኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት ይዞታ፣ የዋጋ ግሽበት፤ ኢትዮጵያ ያለባትን የዓለም አቀፍ አበዳሪዎች እዳን ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ያደረጉት ቃለምልልስ የመጀመርያ ክፍል ማቅረባችን ይታወሳል፡
በዛሬው ቀጣዩና የመጨረሻ ክፍል የኑሮ ውድነት፣ እዳ እና ግጭቶች በኢኮኖሚው ላይ ስለፈጠሩት ተጽዕኖ በተመለከተ ላነሳንላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ ተካቷል፡፡
ከተያያዘው ድምጽ ይከታተሉ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5