ባይደን ለመጨረሻ ጊዜ በመንግስታቱ ድርጅት ፊት ንግግር ያደርጋሉ

  • ቪኦኤ ዜና

ፎቶ ፋይል፦ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን

በዚህ ሳምንት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጉባዔ ፊት የፕሬዝዳንትነት ዘመናቸው የመጨረሻውን ንግግር ያደርጋሉ፡፡ የመካከለኛው ምሥራቅ ግጭት እና የእሳቸው ውሳኔ ጦርነቱን ምን ዓይነት መልክ እንዳይስያዘው ከተለያዩ ሀገራት መንግስታት መሪዎች ጋር በሚወያዩበትም ሆነ አረንጋዴው የእብነበረድ መድረክ ላይ ቆመው ንግግር በሚያደርጉበት ወቅት የሚከተላቸው ጉዳይ ነው፡፡

አመሪካ ድምጿ የዋይት ኃውስ ዘጋቢ አኒታ ፓውል ከኒው ዮርክ ያደረሰችንን ዘገባ ነው፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ባይደን ለመጨረሻ ጊዜ በመንግስታቱ ድርጅት ፊት ንግግር ያደርጋሉ