Your browser doesn’t support HTML5
በህወሓት ክፍፍል ውስጥ ለማንም አልወግንም ሲል የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ካቢኔ አስታወቀ
በትግራይ ክልል የተፈጠረው ክፍፍል በህወሓት ከፍተኛ አመራሮች መካከል እንጂ በጊዜያዊ አስተዳደሩ እና በህወሓት መካከል አይደለም ሲል የክልሉ ካቢኔ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ::
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ ትላንት እሁድ መስከረም 12 ቀን 2017 ዓ/ም. ባወጣው መግለጫ፣ ህግ እና ስርአት ተከትሎ የመሾም እና የመሻር ስራውንም አጠናክሮ እንዲሚቀጥል ገልጿል::
በሌላ ዜና፣ ጉባኤ ያካሄዱ የህወሓት ኣመራሮች በተለያዩ የትግራይ ክልል ከተሞች ህዝባዊ ውይይቶች እያካሄዱ ናቸው።